29:29'must have', 'might have', 'should have' & 'can't have' to talk about the past: Live English Class
BBC Learning English
እንግሊዝኛን ከአና ጋር እንማር! የአሜሪካ እንግሊዝኛን ዕድሜአቸው ከ 8 እስከ 12 ዓመት ለሆነ ልጆች ማስተማሪያ አዲስ ኮርስ ነው።ትምህርቱ ከአማርኛ ጋር ጎን ለጎን በእንግሊዝኛ በሚካሄዱ ጥያቄና መልሶች፣ እንዲሁም በሚያዝናኑ አጋጣሚዎች የተሞላ ነው። በተከታታይ ክፍሎች የተዘጋጀው ትምህርት በመሠረታዊ ቃላትና አባባሎች ይጀምርና ቀስ በቀስ በቀስ የመስማት፣ የመናገር የማንበብና የመፃፍድፍረትና መተማመንን እያዳበረ ይሄዳል። አድማጮች በአማርኛና በእንግሊዝኛ እየሰሙ እንዴት እንደሚባል እየደጋገሙ ይለማመዳሉ፤ሰዋሰውና ቃላትን ይፈትሻሉ፣ ይማራሉ፤ ወይም ደግሞ የሚያስደስቱና የሚያዝናኑ የእንግሊዝኛ ትምህርቶችን ዝም ብለው ማዳመጥ ይችላሉ። መርኃግብሩ የሚያተኩረው ወጣት እንግሊዝኛ ተማሪዎች ላይ ቢሆንም ይዘቶቹ ቤተሰብ አብሮ ሆኖ ቢመለከታቸውና ቢከታተላቸውምየሚያስደስቱና የሚያነጋግሩ ናቸው። በአርባ ክፍሎች የተዘጋጁት ትምህርቶች ለመለማመጃ የሚሆኑ የሚታተሙ ገፆችና ለአስተማሪዎች፣ለወላጆችና ለአሳዳጊዎች የሚጠቅሙ የትምህርት ዕቅዶች አሏቸው። https://learningenglish.voanews.com/p/8323.html
Published 2022-09-21 · Watch on YouTube ↗
Availability and playback restrictions are controlled by the original channel.
29:29BBC Learning English
06:07
47:40
26:06The Royal Institution
07:47
07:28
14:14Allow Google Analytics to measure visits. Your history stays in your browser. Privacy details